
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት “ነሐሴ 17/ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር” ብሐዋል።
በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ አሻራችንን እናኑር፤ አንድ ከኾንን ከዚህም በላይ እንችላለን ነው ያሉት!
አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ ችግኞችን በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ ብለዋል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!