“በታላቅ ቦታ፣ የታላቅ ሰው ስም በሚዘከርበት ስፍራ አረንጓዴ አሻራ ማሳረፍ ትርጉሙ ዕልፍ ነው፡፡

14

“የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በአሊቢራ ፓርክ ቀጥለናል፡፡

የዘንድሮው መርሐ ግብር ከተያዘው የ7.5 ቢሊየን ችግኝ 40 በመቶ የሚሆነው በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል በመሆኑ ለየት ያደርገዋል፡፡

የአብሮነትና የደግነት ምሳሌ በሆነችው ከተማ ለተደረገልን አቀባበል ብሎም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በማዘጋጀት እንድንሳተፍ በመደረጉ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን፡፡” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Previous article“ምርጥ ሥራዎቻችንን የሚያጠናክርና ክፍተቶቻችንን የሚያርም ሥራ በመሥራት የሕዝባችንን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይጠበቅብናል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
Next article“1 እና 0” የኮምፒውተር ዓለም ቁልፍ ቁጥሮች