
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ ጎንደር ከተማ ሲገቡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ዘጋቢ፦ ተስፋየ አይጠገብ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!