ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ተሿሚ አምባሰደሮችን አነጋገሩ።

29

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፥ አዲስ አዲስ ተሿሚ አምባሰደሮችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በቅርብ ጊዜ ለተሾሙት አምባሳደሮች ላለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የነበረውን ስልጠና ተከትሎ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጽሕፈት ቤታቸው አምባሳደሮቹን አግኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ150 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ።
Next articleበሰው ኀይል አለመሟላት፣ በፀጥታ ችግር መኖር እና በውስብስብ ምርመራ ምክንያት ዕቅዱን ማሳካት እንዳልቻለ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ገለጸ፡፡