የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ መሪዎች ጋር ተወያዩ።

35

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል።

ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደኅንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት ማኀበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleመከላከያ ሠራዊት በመሬት መንሸራተት ምክንያት አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ከአካባቢያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
Next article“በበጀት ዓመቱ ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችለናል” የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ