በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት በትብብር የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቀ።

9

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት ትብብር ለስድስት ወራት የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ከ”አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ” የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጎን ለጎን ከተለያዩ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቋማት ለተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች ለስድስት ወራት የኤክስኪዩቲቭ ሊደርሺፕ ሥልጠና ለመስጠት የታለመበት መርሐ ግብር ተዋውቋል።

ሥልጠናው በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት በትብብር የሚሰጥ ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሥራ ስምሪት መመሪያ ሰጡ።
Next articleየጎንደር ከተማን ችግር መፍታት የሚቻለው መሪዎች እና የመንግሥት ሰራተኞች ተግባብተው መሥራት ሲችሉ እንደኾነ ተጠቆመ።