
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ12ኛ ክፍል ፈተና ምክንያት የዘገየው የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማን የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ ነው፡።
በግምገማው ቋሚ ኮሚቴው የትምህርት ዘመኑን የትምህርት እና የየደረጃዎቹን የማጠናቀቂያ ፈተና አሰጣጥን ጨምሮ የትምህርት ጥራት እና የትምህርት ቤቶች ደኅንነት ጉዳይ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ተጠቁሟል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!