ዜናአማራ የወባ በሽታን ለመከላከል July 18, 2024 22 👉የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን ተሳትፎ ማጠናከር 👉የአጎበር አጠቃቀምን ማሻሻል 👉ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን ማዳፈን እና ማጥፋት 👉የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ማጠናከር 👉ውኃ ያቆሩ ቦታዎችን ማፋሰስ 👉የወባ በሽታ ምልክቶችን በጥንቃቄ ለይተው በማወቅ ምርመራ ለማድረግ የሚረዱ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች አጠናክሮ መቀጠል ምንጭ:- ከአብክመ ጤና ቢሮ ተዛማች ዜናዎች:ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።