
ባሕር ዳር: ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በሽንዲ ከተማ አሥተዳድር ”ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።
በኮንፈረንሱ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገልጿል።
በኮንፈረንሱ ምሁራን፣ የከተማ ነዋሪዎች፣ ወጣቶች፣ አርሶአደሮች እና የተለያዩ ወካይ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተገኙ ሲኾን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!