ባሕር ዳር ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ ተጀምሯል በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳዮች ላይ በመምከር ላይ ናቸው። በውይይቱ ግጭት ቆሞ ሰላም የሚሰፍንበትን አማራጮች እንደሚያመላክቱ ይጠበቃል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!