ዜናአማራ በሰሜን ወሎ ዞን “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። July 11, 2024 13 ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ እና የላስታ ወረዳ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ የተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች እና መምህራን መሳተፋቸውን የኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ወጣቱ ምክክር አዋጭ የችግር መፍቻ መንገድ መኾኑን አውቆ ሊጠቀምበት ይገባል።