ዜናአማራ ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የደቡብ ወሎ ዞን የመንግሥት ስራተኞች ተናገሩ። July 11, 2024 8 ደሴ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ከዞኑ የመንግሥት ሰራተኞች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ለውይይቱ የመነሻ ጽሑፍ ቀርቦ የተለያዩ ሃሳቦች ተንፀባርቀዋል። ተሳታፊዎችም ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ ተናግረዋል። ዘጋቢ ፡-አንተነህ ፀጋዬ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የተደረሰው ስምምነት ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ለማስገባት…