ዜናአማራ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄዱ ነው። July 10, 2024 20 ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊዎች መኾናቸውን ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ቦንድ ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ያወረስኩት ታሪክ ነው" የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጋው አባት