
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ዋና ዓላማ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ሃሳብ ታጣቂዎች እንዲቀበሉት በማድረግ ሂደት ውስጥ የመንግሥት ሰራተኛውን ሚና መለየት ነበር ተብሏል።
የክልሉ ሕዝብ አሁን ከገጠመው ሰብዓዊ እና ኢኮኖሚያ ቀውስ በመላቀቀ ወደ ልማቱ እንዲመለስ መንግሥት ሰራተኛው ስለሚኖረው ሚናም ውይይት ተደርጓል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!