የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ።

14

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል።

ተጣቂዎቹ ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን አመስግነው በቀጣይ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። ሌሎች አካላትም መንግሥት ያመቻቸውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እንዲገቡ ጥሪ ማቅረባቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ኮሙኒኬሽን መረጃ ያሳያል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡
Next articleበአላማጣ ከተማ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አባላት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡