ዜናአማራ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ July 9, 2024 19 ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወረዳው ከ01 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን የግዳን ወረዳ አሥተዳዳሪ አማኑኤል አያሌው፣ የግዳን ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ፀጋዬ ባዩህ እና መከላከያ ሰራዊት አዛዦች እየመሩት ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የተደራጀ እውቀት እና አሠራር ምርትና ምርታማነትን ያሳድጋል።