በአይከል ከተማ አስተዳደር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

16

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማእከላዊ ጎንደር ዞን አይከል ከተማ አስተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ በአይከል ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአለፋ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
Next articleየ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡