ዜናአማራ በመተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። July 9, 2024 7 ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን ከወረዳው የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።