ዜናአማራ የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄደ ነዉ። July 8, 2024 24 ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር በቀበሌ ደረጃ የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄደ ነዉ። በከተማ አሥተዳድሩ የተለያዩ ቀበሌዎች ነዋሪዎች የሰላም ኮንፈረንስ በዛሬዉ እለት እየተካሄደ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል።