በምስራቅ ጎጃም ዞን 24 የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሮች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

18

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፣ በአዋበል ወረዳ ፣ በደጀን ከተማ አሠተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች፣ በአነደድ ወረዳ አሥተዳደር ፣ በግንደወይን ከተማ አሥተዳደር እና በሌሎችም አካባቢዎች ችግሮችን በዉይይት ለመፍታት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነዉ።

መረጃው የምሥራቅ ጎጃም ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ምክር ቤቶች የዜጎችን ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን የመቆጣጠር ሕገ መንግሥታዊ ግዴታ አለባቸው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
Next articleበአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረስ እንደቀጠለ ነው፡፡