በደብረ ማርቆስ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

31

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሁሉም ቀበሌ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ል የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።

በሰላም ኮንፈረንሱ የምስራቅ ጎጃም ዞን የመምሪያ አመራሮች ፣ የክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚዎች የሁሉም ቀበሌ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ከእርስ በእርስ መገዳደል ወጥተን ሰላምን በማስፈን ልማታችንን ለማረጋገጥ የበኩላችንን ሚና እንወጣለን” የስናን ወረዳ ነዋሪዎች
Next articleየጎንደር ከተማን ሰላም አስተማማኝ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።