ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ ።

28

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ16ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ ።

ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው ፣ በተከታታይ እና በርቀት መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ ሃያ ተማሪዎች የሴኔት አባላት ፣ የተጋበዙ እንግዶችና መምህራን በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን መረቁ።
Next article“የታጠቁ ወገኖች ከግጭት እና ጦርነት ወጥተው ተቀራርበው ችግሩን በመፍታት ሰላማችንን ያስፍኑልን” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች