ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡

10

ወልድያ: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በርቀት፣ በተከታታይ ቅድመ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም 814 ተማሪዎችን በህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ልዕለ ህክምና ግቢ እያስመረቀ ነው። ከተመራቂዎቹ መካከል 225ቱ ሴቶች መኾናቸው ተገልጿል።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሬዚዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) “የዛሬዋን እና የነገዋን ኢትዮጵያ የምትሠሩት እናንተ በመኾናችሁ ለስውነት ክብር እንድትሰጡ አደራ” ሲሉ ለተመራቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ዘጋቢ፡- ደጀን አምባቸው

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“አቅማችን በፈቀደ መጠን እየተከታተልን ሌቦች ላይ እርምጃ መውሰድ አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
Next articleየ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡