ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡

16

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመደበኛ፣ በማታው እና በተከታታይ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎቹን ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከ1 ሺህ 248 በላይ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ነው ዛሬ እያስመረቀ የሚገኘው፡፡

ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 36 በመቶ የሚኾኑት ሴቶች መኾናቸውን ከዩኒቨርሲቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleባለፋት 11 ወራት 466 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።
Next articleየቦሩ ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትህርት ቤት ግንባታው ተጠናቆ ተመረቀ።