ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

38

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.መ ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች👇

👉ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር
👉 አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር
👉አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበክልሉ ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመቀልበስ እና መንግሥታዊ መዋቅርን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ተገለጸ፡፡