የዘመናት የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የደሴ መናኸሪያ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

28

ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የፌዴራል እንዲሁም የደቡብ ወሎ ዞን መሪዎች በተገኙበት የደሴ መናኸሪያ በደማቅ ኹኔታ ተመርቋል።

መናኸሪያው በሰባ አንድ ሚሊየን ብር የተገነባ መኾኑ ተገልጿል።
በከተማዋ በዛሬው ዕለት ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ሌሎች ፕሮጀክቶችም እየተመረቁ ነው።
ዘጋቢ፦ አሊ ይመር

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።
Next articleእኛ እና እንግሊዛውያን የተቸገሩ ዜጎችን የምንረዳበት መንገድ ለምን ተለያየ?