ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ተመለከቱ።

41

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ የሚያደርገውን እና በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ዛሬ ተመልክተናል ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ከወዲሁ ለበርካቶች የሥራ እድል የፈጠረውን ይህን ፕሮጀክተ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት ይሠራል ነው ያሉት።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በቅርብ ጊዜያት ውስጥ አንጋፋዋ የደሴ ከተማ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራት ሙሉ እምነት አለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Next article“ዩኒቨርሲቲው ለጎረቤት ሀገራት የፖሊስ ሠራዊትና መኮንኖች የሚሰጠው የትምህርት ዕድል የሚያኮራ ነው” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ