ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ።

32

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀምረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት እኛ ስንተክል ሀገርን አረንጓዴ እያለበስን ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleአካባቢን ጽዱ እና ውብ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
Next article“በቅርብ ጊዜያት ውስጥ አንጋፋዋ የደሴ ከተማ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራት ሙሉ እምነት አለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ