ዜናኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡ June 29, 2024 17 ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ እና በዲግሪ በተለያየ ሙያ ያስተማራቸውን እና ያሠለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት እያስመረቀ እንደሚገኝ ከኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:አሚኮ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ሲሠራ የቆየ ተቋም ነው፡፡