“የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

36

“የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ በመውሰድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዛሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ስትሪንግ ኮሚቴ አባላት እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ውይይት ስለማድረጋቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን “የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ብለዋል።

Previous articleየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
Next articleየመከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ።