በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

20

ወልድያ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ15 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህረት መምሪያ ኅላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል።

ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ ወላጅ እና ማኀበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርጉ መምሪያው ኅላፊው ጠይቀዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleምክር ቤቱ የቀረበለትን የብድር ስምምነት አጸደቀ፡፡
Next articleበየደረጃው የሚገኙ ሠራተኞች ቅንጅታዊ አሠራርን ተግባራዊ በማድረግ ከድህነት ለመውጣት የሚደረገውን ትግል መደገፍ እንዳለባቸው ተጠቆመ።