1 ሺህ 061 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑ የወልድያ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

37

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ15 ትምህርት ቤቶች የስድስተኛ ክፍል እየተሰጠ መኾኑን አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች 1 ሺህ 061 ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህረት መምሪያ ኅላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል።

ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ ወላጅ እና ማኀበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርጉ መምሪያ ኅላፊው ጠይቀዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በሀይል የሚፈታ ችግር ባለመኖሩ እርቅ እና ይቅርባይነትን ልናስቀድም ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)
Next articleምክር ቤቱ የቀረበለትን የብድር ስምምነት አጸደቀ፡፡