ዜናአማራ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ7ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው። June 20, 2024 23 ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በ152 የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ከ1ሺህ 100 በላይ የፈተና አሥፈጻሚዎች መመደባቸውንም የገለጹት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው አለሙ ናቸው። ዘጋቢ፡- ሳሙኤል አማረ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በሰሜን ሸዋ ዞን ከሐምሌ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 300 በላይ ታጣቂዎች…