በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳዳር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው።

20

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የስናን ወረዳ አሥተዳዳር በስሩ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነዉ።

ውይይቱ በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያተኮረ መኾኑን ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በፍትሐዊነት፣ በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ጽንሰ ሃሳቦች ላይ የቆመ ፍትሐዊ ዓለም መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ አደም ፋራህ
Next article“በበጀት ዓመቱ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር የተደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ነው” ሙፈሪሃት ካሚል