የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

163

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጀክቱ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት የሚሸፍን ነው ተብሏል።

በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የአማራ ክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?
Next article“ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭትን በበቂ ሁኔታ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያን ባሕሪ መገንዘብ ወሳኝ ነው ” አቶ አዲሱ አረጋ