
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከልመና እና ተረጂነት በመላቀቅ በምግብ ዋስትና እራሷን ለመቻል በምታደርገዉ ጥረት ውስጥ እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች እጅግ ተስፋ ሰጪ ናቸዉ ።
ሀገራችን በስንድ ምርታማን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ እራሷን በመቻል እዉቅናን ያገኘችበትን ስኬት አስመዝግባለች። ጠንክረን በመሥራት ምርታማነታችንን በማሳደግ ታሪካችንን እናድሳለን።
#ከተረጂነት_ወደ_ምርታማነት
ምንጭ፦የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት