ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው። June 16, 2024 8 ደብረ ብርሃን: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በዒድ መስገጃ ቦታ እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ ኢማሞች እና ዑለማዎችን ጨምሮ የሃይማኖቱ ተከታዮች በብዛት በተገኙበት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እየተከወነ ነው። ዘጋቢ፦ በላይ ተስፋዬ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጎል ኢትዮጵያ ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።