ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሁመራ ከተማ እየተከበረ ነው። June 16, 2024 21 ሁመራ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው እና በድምቀት የሚከበረው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ነው። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ግጭትን አውግዘዋል፤ ለሰላም ተነስተዋል!