ዜናኢትዮጵያ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአዲስ አበባ በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው። June 16, 2024 18 አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ስታዲየም የ1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ወጣቶችን የሚያግዝ ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ መርሐ ግብር አስጀመረ።