ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው። June 16, 2024 22 ከሚሴ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ የዒድ በዓላት መካከል አንዱ ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሃይማኖቱ ተከታዮች ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጋራ እያከበሩ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው።