1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።

12

ወልድያ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሐ ዓረፋ በዓል ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሃይማኖቱ ተከታዮች በታደሙበት በወልድያ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል
Next article1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።