1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።

15

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም መከበር ጀምሯል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሕዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም ተሰባስቦ እያከበረ ነው።
Next articleየዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል