“ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር በአብሮነት እና በመረዳዳት መንፈስ ሊኾን ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

44

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

አፈ-ጉባኤዋ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛ ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ የዓረፋ በዓልን ሲያከብር በመተሳሰብ፣ በመረዳዳት እና በመደጋገፍ ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ የተቀላቀሉ ታጣቂዎች ሌሎችም የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉ ጥሪ አቀረቡ።
Next articleበአማራ ክልል በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጥ የሕጻናት እንክብካቤ እና ድጋፍ ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።