ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያዩ።

22

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት “ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። እንዲህ ያሉት ግንኙነቶች በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ለንግግር እና ትብብር አውታር በመሆን የጋራ መግባባትን ያሳድጋሉ” ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“የመረዳዳት እና የመደጋገፍ ወግ እና ባሕላችን አጠናክረን መቀጠል አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Next article“ከሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ውጪ የምንፈልገውን ለውጥ ማምጣት አንችልም” ይሽሩ ዓለማየሁ (ዶ.ር.)