ክፍት የስራ ቦታ የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ! ጊዜያዊ የረዥም ጊዜ/ የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ፦ June 12, 2024 1197 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በጊዜያዊ የረዥም ጊዜ /በኮንትራት/ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በቀጣዩ ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇 https://forms.gle/9tMLFD2avAL1FhYW7 ተዛማች ዜናዎች:የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው።