የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ የነበረው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡

20

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ ላይ የነበረው አውሮፕላን ቺካንጋዋ በመባል የሚጠራው ተራራማ ስፍራ ላይ መከስከሱን የሀገሪቱ መንግሥት አሳውቋል።

ዴይሊ ሚረር እንደዘገበው በአደጋው ምክንያት ምክትል ፕሬዚዳንት ሳኦሎ ቺሊማ እና ባለቤታቸውን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው።
Next articleየሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 51 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፡፡