ዜናኢትዮጵያ አፈ ጉባኤዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን እየጎበኙ ነው። June 10, 2024 31 አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከልሎች፣ ከአዲስ አበባ እና ከድሬዳዋ ከተማ መሥተዳደር የተውጣጡ አፈጉባኤዎች በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝተው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን እየጎበኙ ነው። ዘጋቢ:- አየለ መሥፍን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"የትራንስፖርት እና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የብልጽግና የጀርባ አጥንት ነው"…