
ቃልን በተግባር ለመቀየር ለተሳተፋ አመራሮች፣ ሌት ተቀን ሳይደክሙ ለፈፀሙ ሙያተኞች እና ሰራተኞች ሁሉ እንዲሁም ይሄን ተግባር በመደገፍ ህንፃቸውን እና መኖሪያቸውን በራሳቸው ተነሳሽነት ላሳመሩ እና ለደገፉ ባለሀብቶች እና ነዋሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል።
በሥፍራው የነበረው ሕዝብ በድንገት ወጥቶ ላሳየን ፍቅርና ክብር፣ ለሰጠውም ምስክርነት እናመሠግናለን።”
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ