ጎንደር እየመከረች ነው!

77

ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር” በሚል መሪ መልእክት ነው ከጎንደር ከተማ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየመከሩ ያሉት።

በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ.ር)፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተገኝዋል።

ዘጋቢ፦ አዲስ ዓለማየሁ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article” ያመለጣችሁ ዕድል ያስቆጫል” ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ
Next articleየ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።