የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ጅግጅጋ ገቡ

26

ባሕር ዳር: ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ረ) ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።

መሪዎቹ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን ጋር በመኾን ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ሁሴን ሀሺ (ዶ.ር) አቀባበል ማድረጋቸውን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleትኩረት የሚሹት የታሪክ እና የማንነት አሻራዎች!
Next article“ሰላማችን አሟልተን፣ የልማት ሥራዎችን አፋጥነን፣ ራሳችንን መቻል አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው